የሥራ ሰዓት ለውጥን ይመለከታል
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ስቶክሆልም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የቆንስላ አገልግሎት የምንሰጠው ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ማክሰኞ እና ሐሙስ ብቻ መሆኑን እየገለጽን፣ ማንኛውንም መልዕክት የምንቀበለው በፓስታ፣በስልክ እና በኢሜል ብቻ ሲሆን በአካል የሚመጡ አገልግሎቶችን የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
The Embassy of Federal Democratic Republic of Ethiopia in Stockholm would like to inform our customers the following message. Because of the Corona virus epidemic consular services will only be provided Tuesday and Thursday, starting from March 20, 2020. We will be obliged to rendering consular and other services by mail, telephone and email. This announcement will be effective up to April 10,2020.
Comments